ሁሉም ምሳሌዎች

የአንዱ ሀገር ዘፈን ለአንዱ ሀገር ለቅሶ ነው

✦

“One country's song is another country's lament.”

ትርጉም

Something that brings joy or celebration to one person or community might bring sorrow or sadness to another. Alternatively, the culture and customs of one community might have a completely different meaning or impact on another. It highlights differing perspectives and cultural relativism.

ትርጉም

አንድ ነገር ለአንድ ሰው ደስታን ሲሰጥ ለሌላው ሰው ሀዘን ሊሆን ይችላል። ወይም የአንድ ማህበረሰብ ባህል እና ልማድ ለሌላው ማህበረሰብ የተለየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #1066