በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1–20 እያሳየ
ያንዱ በሬ ሲሞት ላንዱ አጋዘኑ ፍስሀው ላንዱ ሀዘኑ
telegramተከብት እንስት ተሀብት ርስት
telegramየውሀ ጡር በእድፍ ያስታጥባል
telegramቻቻታ የለመደ ሰው አባይ ዳር ቅበሩኝ ይላል
telegramያዋቂ አጥፊ የጾመኛ ገዳፊ
telegramበእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል
telegramያልገደለ ዘማች ያልወለደ አማች
telegramሁሉ አረሰ ማን ይሸምት
telegramግም ለግም አብረህ አዝግም
telegramሁሉም ወንፈሉን ፈታይም ድውሩን
telegramሀብታም ለሰጠው ደሀ ይንቀጠቀጣል
telegramቄስ ያዘዘህን አድርግ እንጂ ቄስ ያደረገውን አታድርግ
telegramልጅ ይወለዳል ከቦዝ ላም ይገዛል ከወንዝ
telegramላሜ ቦራ የልጆቼን ነገር አደራ
telegramዝም ባለ አፍ ዝምብ አይገባበትም
telegramሰነፍ ገበሬ በሰኔ ይሞታል
telegramበአንድ ጣት ፊት አይታጠብም
telegramሁሉም ከልኩ አያልፍም
telegramጅራቷ ታደርሳለች ከናቷ
telegramየላም መንጃ የሰማ መከንጃ የማር መቅጃ
telegram