ዝንጀሮና ጥዋ ክፉ ነው የሚይዝ
✦
“A monkey and a thorny bush are bad to hold.”
ትርጉም
This proverb refers to situations, people, or problems that are difficult, troublesome, or unmanageable to deal with, offering no good outcome but rather frustration or pain if one tries to control them.
ትርጉም
ለመያዝም ሆነ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ የሆኑ ወይም ጉዳት የሚያደርሱ ነገሮችን ወይም ሰዎችን ለመግለጽ ይጠቅማል። ችግር የሚያስከትሉ ወይም የማያያዙ ነገሮች።
የቴሌግራም ስብስብ