ሁሉም ምሳሌዎች

እድል ፈንታ ጥዋ ተርታ

✦

“Destiny/fate is like the morning's turn.”

ትርጉም

It means that a person's destiny or fate is determined from the beginning, implying that what is destined for you will eventually come to pass.

ትርጉም

የሰው እጣ ፈንታ ከጅምሩ የተወሰነ ነው ለማለት ሲፈለግ። የተፃፈልህ/የተፈረደብህ አይቀርም።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #1859