ሁሉም ምሳሌዎች

ንጉሱ በድንኳናቸው እኔ በጎጆዬ

✦

“The king in his tent, I in my hut.”

ትርጉም

It expresses contentment with one's own humble circumstances, acknowledging differences in status without envy. It emphasizes finding peace and satisfaction in one's own space and living one's own life, regardless of how grand or simple others' lives may be.

ትርጉም

የራሱን ኑሮና ሁኔታ ተቀብሎ መኖርን፣ ከሌሎች የተሻለ ቦታና ሀብት ካላቸው ጋር ራስን አለማነፃፀርንና አለመቅናትን ለመግለፅ። እያንዳንዱ ሰው የራሱ ህይወትና ሃላፊነት እንዳለው ያሳያል።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #1876