ሁሉም ምሳሌዎች

ያልታደለች ከንፈር ሳትሳም ታድራለች

✦

“An unlucky lip spends the night without kissing.”

ትርጉም

This proverb suggests that an unlucky person will miss out on even common or simple pleasures and opportunities in life. It emphasizes misfortune and the absence of expected joys.

ትርጉም

እድለ ቢስ የሆነ ሰው ለሌሎች በቀላሉ የሚገኙ ነገሮችን እንኳን ማግኘት ሲሳነው ወይም ሳይጠቀምባቸው ሲቀር የሚነገር ነው።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #259