ሁሉም ምሳሌዎች

የአሳ ግማቱ ከወደ ጭንቅላቱ

✦

“A fish rots from the head.”

ትርጉም

Problems or corruption in an organization or a society often start from the leadership.

ትርጉም

የአንድ ድርጅት ወይም ማህበረሰብ ችግሮችና ብልሹነት የሚመጡት ከከፍተኛ አመራር ወይም መሪነት ነው።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #3262