ሁሉም ምሳሌዎች

ዳኛ ሳለ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር

✦

“Speak while there's a judge; cross when the water is clear.”

ትርጉም

Address issues and seek justice when authorities or opportunities are available. Don't delay important actions until it's too late or until the situation becomes unclear. Act when conditions are favorable and clear.

ትርጉም

ችግርህን ተገቢው አካል (ዳኛ) እያለህ ተናገር። ውሳኔ የሚያስፈልገው ጉዳይ ካለም ሁኔታዎች ግልፅ ሲሆኑ እርምጃ ውሰድ።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #3266