መሞት የፈለገ ግልገል ቀበሮ ቤት ሄዶ ይጨፍራል
✦
“A cub that wants to die goes to a fox's house and dances.”
ትርጉም
It means that someone who carelessly puts themselves in an extremely dangerous situation is inviting disaster or death. It describes highly reckless and self-destructive behavior.
ትርጉም
ራሱን አደጋ ውስጥ የሚጥል ወይም ሞትን የሚፈልግ ሰው በጣም አደገኛ ወደሆነ ቦታ ወይም ሁኔታ ውስጥ ይገባል ማለት ነው። የገዛ ጥፋትህን እየፈለክ ነው ማለት ነው።
የቴሌግራም ስብስብ