ሁሉም ምሳሌዎች

የሚወዱትን አቅፎ የሚጠሉትን ነቅፎ

✦

“Embracing those one loves, despising those one hates.”

ትርጉም

This proverb describes a biased or partial person who shows favoritism towards those they like and expresses disdain or criticism towards those they dislike, without necessarily being fair or objective. It highlights prejudice and an uneven approach to people.

ትርጉም

አንድ ሰው በሚወደውና በሚጠላው ሰው መካከል ፍትሃዊ ያልሆነ አድልኦ ሲያደርግ ነው። ለሚወደው ማዳላት፣ ለሚጠላው ደግሞ ጥላቻውን መግለጥ።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #586