ሹምና ጥጥ እያደር ይከብዳል
✦
“A chief and cotton get heavier with time.”
ትርጉም
Just as a chief's influence and authority grow over time, and cotton absorbs moisture and becomes heavier, some things or people gain value or power with the passage of time. It implies that responsibilities and power tend to increase, becoming more significant and burdensome.
ትርጉም
ባለስልጣን ሰው ስልጣኑን በያዘ ቁጥር ክብሩና ተጽእኖው እየጨመረ ይሄዳል፡፡ በጥጥም ቢሆን እያደር ውሃ ስለሚመጥ ወይም ስለምትደፋ ክብደቷ ይጨምራል፡፡ ይህ ምሳሌ የሚያሳየው አንዳንድ ነገሮች ወይም ሰዎች በጊዜ ሂደት ዋጋቸው ወይም ኃይላቸው እንደሚጨምር ነው።
የቴሌግራም ስብስብ