ሁሉም ምሳሌዎች

እኛ ያልፈሳንበት ዳገት የለም አለች አሉ አህያ

✦

“There is no hill we haven't peed on, said the donkey.”

ትርጉም

This proverb, spoken from the perspective of a donkey, is used to signify extensive experience with hardship, toil, and difficult journeys. The donkey implies that it has traversed countless challenging paths, enduring many struggles. Metaphorically, it is used by a person to express that they have seen and experienced a great deal of life's difficulties and overcome many obstacles.

ትርጉም

አህያዋ ይህን ስትል፣ ብዙ ልፋትና ችግር እንዳየች፣ ብዙ ቦታ እንደሄደችና ብዙ ነገር እንዳለፈች ለማሳየት ነው። አንድ ሰው በሕይወቱ ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን እና አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ሲያልፍ ለመግለጽ ይጠቅማል።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #6146