ሁሉም ምሳሌዎች

ጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል

✦

“A hyena, having gone to a country it doesn't know, says "spread a hide for me."”

ትርጉም

This proverb describes an arrogant or overly demanding person who, despite being new or a stranger in a place, makes unreasonable demands or acts entitled, instead of being humble and observing their surroundings. It highlights a lack of respect for local customs or people.

ትርጉም

ይህ ብሂል የማያውቀውን ቦታ የሄደ ሰው እራሱን ማወቅና ዝቅ ማለት ሲገባው የትዕቢትና የትምክህት ተግባር ሲፈጽም ያሳያል። ለአንድ ቦታ እንግዳ ሆኖ ሳለ የማያገባውን መጠየቅ።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #6349