ሁሉም ምሳሌዎች

ሳይከካ ተቦካ

✦

“Kneaded without being prepared.”

ትርጉም

This proverb indicates that something is started improperly or hastily without adequate preparation. For instance, it's like planting seeds without cultivating or plowing the land. It suggests that any work started without sufficient preparation will lead to failure.

ትርጉም

ይህ ምሳሌ የሚያመለክተው አንድ ነገር ያለአግባብ ወይም ተገቢውን ዝግጅት ሳያደርግ በችኮላ ሲጀመር ነው። ለምሳሌ መሬት ሳይለማ ወይም ሳይታረስ ዘር መዝራት አይነት። ያለ በቂ ቅድመ ዝግጅት የሚጀመር ማንኛውም ስራ ውድቀት እንደሚያስከትል ያሳያል።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #691