ሁሉም ምሳሌዎች

ያወቀ ተጠነቀቀ የዘነጋ ተወጋ

✦

“He who knows is careful, he who forgets is pierced.”

ትርጉም

This proverb highlights the importance of knowledge, awareness, and caution. It means that those who are informed and vigilant take necessary precautions to avoid harm, whereas those who are ignorant, forgetful, or negligent are likely to face negative consequences or suffer losses.

ትርጉም

አዋቂና ጥንቁቅ ሰው ከጥፋትና ከጉዳት ራሱን ይጠብቃል፤ አላዋቂ ወይም ግድ የለሽ የሆነ ግን ለጉዳትና ለችግር ይጋለጣል። እውቀትና ጥንቃቄ ከጉዳት እንደሚጠብቁ ያሳያል።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ September 23, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #7854