ሁሉም ምሳሌዎች

ነገር ነገርን ያመጣል ድግር አፈር(ን) ያወጣል

✦

“Talk brings talk, a plough brings up soil.”

ትርጉም

One conversation or piece of information often leads to another, just as a plough turns up more soil. It suggests that discussions or inquiries can reveal more information, sometimes unexpectedly.

ትርጉም

አንድ ወሬ ወይም ርዕስ ወደ ሌላ ወሬ ወይም ውይይት ያመራል። እንዲሁም ማንኛውም ድርጊት የራሱ የሆነ ውጤት አለው።

የቴሌግራም ስብስብ

ዝርዝሮች

የታከለ July 29, 2026
ምንጭ የቴሌግራም ስብስብ
መለያ #940