በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 641–660 እያሳየ
ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነው
telegramብላ ያለው ቀርቦ ተሽከም ያለው ተከማችቶ ይጠብቀዋል
telegramሸማኔ በድሩ ጠይብ በመንደሩ
telegramለሰይጣን አትስጠው ስልጣን
telegramእየታጠቡት ያድፋል እየመከሩት ያጠፋል
telegramብልጥ ሲለግም አመድ በዱቄት ይለውጣል
telegramሆድና ግንባር አይሸሸጉም
telegramቅልና ድንጋይ ተማትቶ ሎሌና ጌታ ተሟግቶ
telegramድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ እከክ በፈጀው
telegramየማያውቁትን መስራት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይብስ
telegramያ በሬ ባገደደ ያ በሬ ገደል ገባ ያበጠው ይፈንዳ
telegramየሚያጠግብ ቂጣ ከምጣዱ የሚወጣ ጥጃ ከገመዱ
telegramኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል
telegramየሚዳቋ ብዛት ለውሻ ሰርግ ነው
telegramያልሰማ ጥኑ ነው ባልሽ ወዳጄ ነው
telegramየሙት ቀናተኛ ሚስቴን አደራ ይላል
telegramንጉስ ያላቸው ንቦች ማር ይበላሉ ንጉስ የሌላቸው ዝንቦች ጥንብን ይልሳሉ
telegramትንሽ ጭላንጭል ታስይዛለች ምንጭር
telegramሀብታም በመመጽወቱ ድሀ በጸሎቱ
telegramሴት ካላበለች ባልዋን ትወልዳለች
telegram