ለተወገረ የማያዝን እንብርት የለውም
✦
“He who doesn't pity the pierced has no navel.”
Meaning
This proverb means that a person who lacks empathy or compassion for the suffering of others is considered to be inhumane or devoid of fundamental human qualities. It emphasizes the importance of compassion.
ትርጉም
ለሌላ ሰው ስቃይና ችግር የማይራራ ወይም የማያዝን ሰው ሰብአዊነት የጎደለው እንደሆነ ያሳያል። እምብርት የሌለው ማለት የሰው ልጅ አይደለም ማለት ነው።
Telegram Collection