ዘመድ ቢረዳዳ ችግርም ባልጎዳ
✦
“If relatives help each other, trouble would not harm.”
Meaning
This emphasizes the strength and importance of family solidarity. If family members support each other, they can overcome any difficulty.
ትርጉም
ዘመዶች እርስ በእርስ ቢተጋገዙና ቢረዳዱ ምንም ዓይነት ችግር እንደማይጎዳቸው ወይም በቀላሉ ሊያሸንፉ እንደሚችሉ የሚያሳይ ብሂል ነው። የዘመድ ትስስርና መረዳዳት ዋጋን ይገልጻል።
Telegram Collection