በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል
✦
“Gold in hand is considered copper.”
ትርጉም
This proverb signifies that people often undervalue or take for granted what they already possess. It implies that something precious, if readily available or in one's possession, might not be fully appreciated and could be treated as less valuable, much like treating gold as common copper. It encourages appreciating and recognizing the worth of what one has.
ትርጉም
ይህ ምሳሌ ሰዎች ያላቸውን ነገር ዋጋ ዝቅ አድርገው እንደሚመለከቱ ወይም የእጃቸውን አቅም/ዋጋ በቀላሉ እንደሚመለከቱ ያሳያል። በአጃችን ያለውን ውድ ነገር በቀላሉ በመውሰዳችን ምክንያት ዋጋውን እንደምናሳንስ ይገልጻል።
የቴሌግራም ስብስብ