በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2121–2140 እያሳየ
ሁለተኛ ደሞ ለዘበኛ ! አሉ
telegramለእውነት ማማ ለውሸት ጨለማ
telegramይቅር ለእግዜር ወድቆ እማይሰበር
telegramድል የባለ እድል
telegramነገር እንዲጠፋ ዳኛውን ግደል
telegramእየበለቱ ሳይሆን እየቧለቱ
telegramተፈጭቶ ያልተነፋ ዱቄት ተበራይቶ ያልተመረተ ምርት
telegramድመት መንኩሳ መናከሷን አትረሳ
telegramለሴትና ለጉም አይዘነጉም
telegramሁለት ጊዜ ነው የዶሮ ልደት አንዱ በእንቁላል አንዱ በጫጩት
telegramየናት ልጅ የጎን አሳጅ
telegramድሮም ሌባ ሲሰርቅ እንጂ ሲካፈል አይስማማም
telegramየዝንጀሮ ስብሰባ በውሻ ጩኸት ይበተናል
telegramእንጥስ ቢሉ ቅንጥስ
telegramተስፋ የተሰቀለ ዳቦ ነው
telegramለጎበዝ ስጠው ሰንጋ ፈረስ
telegramሻማ ራሱ ነዶ ራሱ ብርሀን ይሰጣል
telegramሰውን ፈላጊ በምርጫ ይሽነፋል
telegramልጅም ከሆነ ይገፋል ድንችም ከሆነ ይጠፋል
telegramየማያስተኛ ነግረውህ ተኝተው ያድራሉ
telegram