በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2641–2660 እያሳየ
ተስፋ መስጠት እያዩ እዳ መግባት
telegramየሚያድግ ልጅ በእናቱ እጅ
telegramሁለት ጉድጓድ ያላት አይጥ አትሞትም
telegramሀብታም በገንዘቡ ድሀ በጥበቡ እርስ በርስ ይቃረቡ
telegramለሆዳም በቅሎ ጭድ ያዝለታል
telegramየወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል
telegramጀርባ ለባለቤቱ ባእድ ነው
telegramሆዱ ወድዶ አፉ ክዶ ክፉ ለምዶ
telegramከአባቱ ፊት የሚናገር አፍ ለምጽ ይሆናል
telegramተጎሽ እበት ተንጨት ሽበት
telegramሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ
telegramየሞኝ በትር ሆድ ይቀትር
telegramእኛ ባገራችን ዳቦ ፍሪዳችን
telegramየልጅ ብልጥ የሰጡትን
telegramተለማማጭ አልማጭ
telegramዳኛ ሲገኝ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር
telegramካልደፈረሰ አይጠራም
telegramይጠላኝ ይመስል ይመታኛል ይወደኝ ይመስል ይስመኛል
telegramቀይ እንደበርበሬ ጥሩ እንደ ብርሌ
telegramጃርት ያስደነገጠው ዱባ ይመስላል
telegram