በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3301–3320 እያሳየ
ሁሉም በየዘርህ ቢሉት አከንባሎ ጋጣ ገባ
telegramተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሰውም
telegramእብድና ዘበናይ የልቡን ይናገራል
telegramለራሱ የማይረባ ለሌላም አይረባ
telegramበሽታውን የደበቀ መድህኒት አይገኝለትም
telegramወፍ እንዳገርዋ ትጮሀለች
telegramያውቃል ብሎ ይሾሟል ያምራል ብሎ ይሸልሟል
telegramያየ ልናገር ቢል የሰማ ላውራ አለ
telegramለአቤቱታ የለው ይሉኝታ
telegramለሚስት ያጎርሷል ለተመታ ይክሷል
telegramድሀ ካለቀሰ ቀኑ መች አነሰ
telegramየክፉ ሰው ተዝካር ውሀ ያስወስዳል በህዳር
telegramድመት ላመሏ ዛፍ ላይ ትወጣለች
telegramጨዋነሽ ቢሏት ሳቁ ገደላት
telegramዝንጀሮን በበግ ለውጠኝ ቢለው ጣፍጩን ትቼ አልማጩን
telegramየልቡን አድራጊ አይናደድም
telegramዶሮ ቢያማት በሬ ተሳሉላት
telegramየልጅ ነገር ጥሬ በገል
telegramንብ ቢሄድ ካጥር ሰው ቢሰደድ ካገር
telegramያልታረመ አፍ ከዋንጫ ይሰፋል
telegram