በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 501–520 እያሳየ
ለመታማት መፍራት
telegramነገር በነገር ይወቀሳል እሾህ በሾህ ይነቀሳል
telegramዝሆን ለቀንድ ባላባት ለትውልድ
telegramፈዛዛ እያንቀላፋ ይገባል ፈፋ
telegramድሮም እንዳይሆን ነው የቄስ ልጅ መኮነን (አለ)
telegramደመወዙ ስንዴ ስራው ምን ግዴ
telegramተማሪ ውሻ ቀባሪ
telegramዘመደ ብዙ ጠላው ቀጭን ነው
telegramድህነት ከአምላክ መስተካከል
telegramለተሟጋች መዘዘኛ የዳኛ ትእግስተኛ
telegramለሰው ሞት አነሰው
telegramድሀ ሲናገር ሬት ኮሶ ሀብታም ሲናገር የማር በሶ
telegramፈረንጆች እንደመርፌ ይገቡ እንደዋርካ ይሰፉ
telegramእናቱ የሞተችበትና ውሀ የወረደችበት እኩል ያለቅሳሉ
telegramየጨዋ ልጅ ሲፋታ ይጋባ ይመስላል
telegramሴትና አህያ በዱላ
telegramሆድና ግንባር አይሸሸግም
telegramተማሪ ዘኬ ለቃሚ
telegramደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም
telegramእድሜና ጨርቅ በደህና አያልቅ
telegram