በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 661–680 እያሳየ
የመኮንን ልጅ በከተማ የድሀ ልጅ በውድማ
telegramጅብ የኔ ነው ስለው ወናፌን ቀማኝ
telegramያልተገራ ፈረስ ይጥላል በደንደስ
telegramተኳሽ በሁለት አይኑ አያነጣጥርም
telegramወስፌ ቢለግም ቅቤ አይወጋም
telegramየሌባ መኝታው አመድ መታሰሪያው ገመድ
telegramተለጣጭ የጎረቤቷን ድልህ አሟጣጭ
telegramየልጅ ሞት የእግር እሳት
telegramባለጌን ካሳደገው የገደለው ይጽድቃል
telegramድንጋይ ለረገጠ ፍለጋ የለውም ውሀ ለጠጣ ሽታ የለውም
telegramእግዜር ሲስጥ እንጀራ በወጥ
telegramዝንብ ሩቅ አይበር የሜዳ ልጅ ዱር አይደፍር
telegramና ያሉት እንግዳ እራቱ ፍሪዳ
telegramለመማር ክፍል መግባት ለመኮረጅ ካሮት መብላት
telegramየሞተን አትርሳ የወደቀን አንሳ
telegramእውነትና ሀቅ እያደር ይጠራል እንደ ወርቅ
telegramባለቤት ያቀለለውን አሞሌ ባለእዳ አይሽከመውም
telegramትምህርትን ለፈጠረ ጥይት በርጫን ላገኘ ገነት
telegramእገሌ የዋለበት ሸንጎ አይጥ የገባበት እርጎ እርጎውንም ለውሻ እርሱንም ለውርሻ
telegramታጥቦ ጭቃ
telegram