በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 941–960 እያሳየ
ታርቆ ሙግት በልቶ ስት
telegramእናትየዋን ሲከጅሉ ልጅቷን ይስማሉ
telegramእናት የሌለው ተጓዳጅ እርሻ የሌለው ጠላ ወዳጅ
telegramቂጡን የተወጋ ውሻ እንደልቡ አይጮህም
telegramህዳር መማረሪያ ሰኔ መቃጠሪያ
telegramእውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ይጥላል ብሬክ ይደንሳል
telegramተመምሩ ደቀመዝሙሩ
telegramየማያደርግ እንትን ከቤተክርስቲያን ይቆማል
telegramለዝናም ጌታ ውሀ ነሱ
telegramልትሰራ ሂዳ ተላጭታ መጣች
telegramቂጥኛም ከውርዴ ይውላል
telegramቀልደኛ አልቅሶ ካልተናገረ የሚያምነው የለም
telegramነገር ከዋስ ምላስ ከጥርስ አያልፍም
telegramበልቶ የማይበርደው የሰው ነገር የማይከብደው ሁለቱ አንድ ነው
telegramካለ ፈጣሪ አሟጠሽ ጋግሪ
telegramዳኛ ምን ያደላ ከተረታ ሊበላ
telegramታባ ቁፍር እሸት ተበልቶለት
telegramያንድ እርሻ እሸት ያንድ ላም ወተት
telegramጆሮህ የት ነው ቢሉት እዚህ አለ አሉ
telegramዝናብ ሊጥል ሲል ይነፋፍሳል
telegram