በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1321–1340 እያሳየ
ለመሄድና ለመላወስ አዛዥ ራስ
telegramየአገሬ ሰዎች ተጠንቀቁ የሰረቁት ስጋ ያስይዛል መረቁ
telegramሆደ ሰፊ ነገር አሳላፊ
telegramወደሽ ነው ቆማጢት ንጉስ ትመርቂ
telegramቁመህ ተናገር ዙረህ ተመካከር
telegramያልሞተና ያልተኛ ብዙ ይሰማል
telegramእንብላም ካላችሁ እንብላ አንብላም ካላችሁ እንብላ አለች አያ ጅቦ
telegramለይቶት አባ ንጉሷ
telegramያወቁ ሲታጠቁ ያላወቁ ተሳቀቁ
telegramደግ ጌታ ሲለግስ እንደ ፏፏቴ ያርስ
telegramየሴት መልኳ ምንድር ነው እጅዋን ታጥባ እንኩ ስትል ነው
telegramየማያድግ ጥጃ ከበሬ ፊት ይነጫል
telegramተመልከኛ ዳኛ መልካም ፈራጅ
telegramባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም
telegramደረቴን ቢያመኝ እግሬን አገመኝ
telegramለጠላትህ እንደ ዳቦ እስኪገምጥህ አትመቸው
telegramየፈሪ ዱላ ሰላሳ ነው
telegramሲስሟት ትታ ሲስቧት
telegramዳኛ ቢያጋድል በዳኛ አህያ ቢያጋድል በመጫኛ
telegramለመስማት የፈጠንህ ለመናገርና ለቁጣ የዘገየህ ሁን
telegram