በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1601–1620 እያሳየ
የፈቷት ሴት ያጠቡት ወጪት የወጡበት ቤት አንድ ናቸው
telegramዘመድ ሲፈራ ላሊበላ ሲኮራ
telegramበስራህ ደሀ አትበድል ነጋሪት ባይኖረው እንባ አለው ውሀ ሆኖ ቢኮል ያለ ሞረድ የተሳለ ነው
telegramሀሰተኛ ምስክር ጉልበት ይሰብር
telegramጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሮጥ በጎድጓዳ
telegramየምስራች በቃሏ መጣች
telegramሴት በማጀት ወንድ በችሎት
telegramእኔ ሙቼ እኔው ቄስ ጠርቼ
telegramሲገደገድ ያልበጀው ሲወቀር እሳት ፈጀው
telegramያባይ ውሀ ተለያየ ሲሉ ተገናኘ
telegramከጠጅ ወዲያ አስካሪ ከባለቤት ወዲያ መስካሪ
telegramለአዋጅ ነጋሪት ለጥጥ ልቃቂት
telegramለራበው ባዶ መሶብ ማቅረብ
telegramይሰጣል መስሎ ይሸጣል
telegramታሞ የተነሳ እግዜርን ረሳ
telegramያምና ሞኝ ዘንድሮም ደገመኝ
telegramቅቤ ይፍሰስ ከገንፎ አይለፍ
telegramእንዳየን ጤፍ አጋየን
telegramለኮ መሳቢያ ወፍጮ ማላሚያ
telegramየቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች
telegram