በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1621–1640 እያሳየ
ያባት ልጅ የደንደስ ስጋ
telegramእንቁራሪት ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ ሞተች
telegramሴት ከወንድ እህል ከሆድ
telegramእኔ አይገባኝ አር ላይ ቁጭ ብሎ ፈስ ገማኝ
telegramወዛም ገማ ቢለው የነጭ ወሬ ነው አለው
telegramእንደ ወርቅ አንከብሎ እንደ ሸማ ጠቅሎ
telegramተቀባሪ ወዲያ ማን ያርዳ
telegramይቺ ጎንበስ ጎንበስ አንድም ለመፍሳት አንድም እቃ ለማንሳት
telegramመልካም ስም ከመቃብር በላይ ይቆማል
telegramእንደ ርግብ የዋህነት እንደ እባብ ብልህነት
telegramየሚስት አሳቢ የጥንድ በሬ ሳቢ ይስጥህ
telegramላላዩ ልጅ ዳቦ ፍሪዳው
telegramለልጅ አይስቁለትም ለውሻ አይሮጡለትም
telegramዛፎች ቢጠፉ ቁጥቋጦች ዛፎች ነን አሉ
telegramፈረስ ሲያጠብቅ ልጓም አይለቀቅ
telegramቁንጫ ውሀ ወረጅ ቢሏት ስፈናጠር የሰው ዶጮ እሰብር አለች
telegramፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ
telegramከዝንጀሮ ቆንጆ አንዷ ውድድሩን አሸነፈች
telegramለማያቅህ ታጠን ብሎሀል ሀሰን
telegramንጉስ ከተነፈሰ ውሀ ከፈሰሰ
telegram