በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1721–1740 እያሳየ
የሀብታም ልጅ ሲጫወት የድሀ ልጅ ይሞታል
telegramወጥን የሚጨርስ መጎራረስ ሴትን የሚያስመታት መመላለስ
telegramያመሰገኗት ቅል ባፏ ታፈሳለች
telegramእንደ የቤቱ ብዙ ነው ብልሀቱ
telegramየፖሊስ ዘመድ የቤንዚን አመድ የለውም
telegramሁሉም ያልፋል እውነት ብቻ ይተርፋል
telegramዝናብ ሲያባራ ከዋሻ ምን ሊሻ
telegramለፈሪ ይበቃል ፍርፋሪ
telegramጅብ እማያቁት አገር ሄዶ ቴሌ ሴንተር ከፈተ
telegramዝንጀሮ ቢሰበሰብ ውሻን አይመክትም
telegramእናያለን ሲሉ ይታያሉ እናማለን ሲሉ ይታማሉ
telegramሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል
telegramይውጋህ ብሎ ይማርክህ
telegramሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ
telegramያለ መከራ አይገኝም እንጀራ
telegramያባያ ልጅ ወዳቂ ያራኝ ልጅ አጥባቂ
telegramዝናብ ሊጥል ሲል ይነፍሳል
telegramየሌባ እጁን የፍየል ልጁን
telegramሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት ዳገት ላይ ይለግማል
telegramችኩል ሰው ጠንቋይ ይጠይቃል
telegram