በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1761–1780 እያሳየ
እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲየውም ጤዛ ነሽ
telegramነገር በዋና ዘፈን በገና
telegramከአህያ የዋለች ሳር መጋጥ ትማራለች
telegramንጉስ የወደደው ዘመን የወለደው
telegramፍቅር ካለ ዘጠኝ ቂጣ ለባልና ሚስት ይበቃል
telegramየሴት ብቻዋን ሂያጅ የቄስ አርፋጅ ሁለቱም ነገር ወዳጅ
telegramወሬ ቢነግሩህ መላ ጨምር
telegramባልና ሚስት ሊተዋወቅ የሰርገኛ ልብ ይውለቅ
telegramዛር ልመና ሳይያዙ ገና ከተያዙ ብዙ ነው መዘዙ
telegramወንድ ልጅ እና ቢላዋ ጮማ ይወዳሉ
telegramላለው ይጨመርለታል
telegramዝንብ ካይን ጭራ ከዘባን
telegram(ጠያቂ) ታድያስ (መላሽ) አለን በአዲዳስ ያውም ሳንዋስ
telegramእዬዬም ሲዳላ ነው
telegramንጉስ ሲሞት ግንቡን ብልህ ሲሞት ልቡን
telegramዳኛ ምን ያደላ ከተረታው ሊበላ
telegramያለ ባለቤቱ አይነድም እሳቱ
telegramያንበሳ ገራም ይውላል ከላም
telegramያዳኝ ውሻ ጠጉር ባፉ ብትር ትርፉ
telegramድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በሀብቱ
telegram