በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2001–2020 እያሳየ
ለማረም ማን ብሎት ሲሰራው ግን ግድፈት
telegramየማታ ሩጫ እንቅፋት ትርፉ
telegramየእህል ክፉ አጃ የሳር ክፉ ሙጃ የነገር ክፉ እንጃ
telegramተሸፋፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚያይ አምላክ አለ
telegramድንቁርና ከልብህ መካከል ተራራ ያህል
telegramቅዝምዝም ወዲያ ፍየል ወዲህ
telegramየወንድ አልጫ የእንዶድ ሙቀጫ
telegramለህልም ምሳሌ የለውም
telegramትናንሽ ልጆች ትናንሽ ሀብቶች
telegramበወተት ላይ ውሀ መጠጣት ያበዛዋል ያነጣዋል
telegramላህያ ማር አይጥማት
telegramየጎረምሳ መልኩ እንጂ አነጋገሩ አያምርም
telegramድሀ ተበድሎ ራሱ ይታረቃል ሀብታም በድሎ ተመልሶ ይስቃል
telegramደግና ማለፊያ ትግልና ልፊያ
telegramየቀበሮ ባህታዊ የለም
telegramተሰብሮ ቢጠገን እንደድሮው አይሆን
telegramለራሱ አያውቅ ነዳይ ቅቤ ለመነ ላዋይ
telegramከመደብደብ ይሻላል ማደብ
telegramታርቄ ተመርቄ ታጥቤ ተለቃልቄ
telegramነገር ነገርን ይወልዳል
telegram