በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2781–2800 እያሳየ
ሻሽ ይደምቃል ማቅ ይሞቃል የሚበጀውን ባለቤቱ ያውቃል
telegramየፊት እድፍ በመስታወት የሀጢአት እድፍ በካህናት
telegramለሹመት ካልመከሩለት ለጥርስ ካልነከሩለት
telegramየላይኛው ከንፈር ለክርክር የታችኛው ከንፈር ለምስክር
telegramውሀ አያንቅ ነገር አያልቅ
telegramሳይከካ ተቦካ
telegramየሚወጡበት ገደል የሚንጠለጠሉበት ቅጠል
telegramሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ ያብጣል
telegramየመጥረቢያ ልጅ ጥልቆ አይደል የሚባለው
telegramልፋ ያለው ቢን ላደንን ይፈልጋል
telegramወራጅ ውሀ አይውሰድህ ሟች ሽማግሌ አይርገምህ
telegramያዳቆነ ሰይጣን የግል ኮሌጅ ከፈተ
telegramሀ ባሉ ተዝካር በሉ
telegramቆንጆና እሸት አይታለፍም
telegramልጅ ሳለህ አጊጥ ሞል ሳይዘጋ ሸምት
telegramወልዶ አይስም ዘርቶ አይቅም
telegramየሚያማ ጠበኛ ዘወር ይበል ከኛ
telegramለበግ ደጋ ለምቾት አልጋ
telegramድል እድል በአንድ ድልድል
telegramሚስጥርህን ለባእድ ለምን አዋየኸው ወንፊት ወሀ ይዞ የት ሲደርስ አየኸው
telegram