በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2861–2880 እያሳየ
ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ
telegramያሽላል ያሉት ኩል አይን ያጠፋል
telegramቀስ እንዳይደፈረስ
telegramጅብ ካኮተኮተ ሰው ከተከተተ
telegramዳቦ በገና ቡና በጀበና
telegramየለበሰ የማንንም ጎረሰ
telegramቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋል
telegramእኔ ባልኩ ይልኩና ይላኩ
telegramያገር ልጅ በምን ይማታል በኩበት ያ እንዳይሄድ ያ እንዳይሞት
telegramየቀበጡ እለት ሞት አይገኝም
telegramበሀምሌ ጤፍ ይዘሩ ቤት ይሰሩ
telegramለገቢህ ተንገብገብ
telegramነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል
telegramነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩ
telegramያው እንዳያችሁኝ ቅዳሜ የወጣሁ ይቆጡኛል ብዪ አርብ ማታ መጣሁ
telegramሽበት እኖር ብዬ መጥቻለሁ አለ
telegramሴት ካልወለደች ቋንጣ አትጠብስም
telegramየማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም
telegramጅብ ከላይ ውሀ ሲጠጣ ከታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ
telegramፍየል መንታ ትወልድና አንዱ ለወናፍ አንዱ ለመጽሀፍ
telegram