በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3201–3220 እያሳየ
ያገር ልጅ በምን ይመታል በኩበት ያም እንዳይሄድ ያም እንዳይሞት
telegramዳር ዳር ያለ በመሀል የከበረ
telegramየፈሰሰ ውሀ አይታፈስ
telegramሳይቸግር ጤፍ ብድር
telegramሞኝና ወረቀት ሊደራደሩ ነው
telegramእንቅልፍ ታበዥ ከነብር ትፋዘዥ
telegramለማይሰጥ ሰው ስጡኝ ማለትን ማን አስተማረው
telegramጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለው አለና
telegramትንሽ ጎልማሳ ትቢያ ታነሳ
telegramሎሌ ሲከብር ጌታውን ይከሳል ሙክት ሲሰባ ሾተሉን ይልሳል
telegramዶሮ ጭራ ጭራ አወጣች ማረጃዋን ካራ
telegramተክፉ ጎረቤት አይሰሩም ደህና ቤት
telegramየሴት ጠጭና የአህያ ፈንጪ አያድርስ ነው
telegramቅል ባገሩ ድንጋይ ይሰብራል
telegramእንጨት ቢጠርቡት ይቀጥናል ሰው ቢበልጡት ይቀናል
telegramባህያ ማገር የተሰራ ቤት ይበጣጠሳል ጅብ የጮኸ ለት
telegramቀርቀሬ ወርጄ ማር ስልስ ማር ልከፍል
telegramየሜዳ ንስንሱን የቤት ጉዝጓዙን
telegramያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም
telegramለቀበጠች አማት ሲሶ በትር አላት
telegram