በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 3321–3328 እያሳየ
ተቀማጭ የሌለው ተሟጋች ስልቻ የሌለው ቧጋች
ሆድ እንዳሳዩት ነው
የት አውቅሽ ብሎ አጥብቆ ሳመኝ
ሰነፍ ሴት ያገባ በሬው በሰኔ ገደል የገባ
ጅብን ሲወጉ ባህያ ይጠጉ
የሚያልፍ ዝናም አይምታህ የሚያድግ ልጅ አይጥላህ
ሆሆሆ ስቄ ልሙት አለ ሰውየው
ሚስትህን ስደድ በሬህን እረድ ይላል የባለጌ ዘመድ