በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 341–360 እያሳየ
ሹመት ሺህ ሞት
telegramለማኝ ቢያብድ ስልቻውን አይጥልም
telegramጸሎት በፍቅር ሀይማኖት በምግባር
telegramሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ
telegramሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደ
telegramሴት ታውቅ በወንድ ያልቅ
telegramቀን በቅሎ ማታ ቆሎ
telegramሊበሉዋት ያሰብዋትን አሞራ ይሏታል ጂግራ
telegramውሻን በርግጫ ማለት እንካ ስጋ ማለት
telegramካንጀት ነው ካንገት
telegramየሴት ቀበጥ የበቅሎ መድን ለመሆን ገበያ ትወጣለች
telegramሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል
telegramየእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል
telegramሎሚ ካልመጠጡት እምቧይ ዳቦ ካልገመጡት ድንጋይ
telegramሁሉ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል
telegramሀሜተኛ ነው ከዳተኛ
telegramእጸድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች
telegramዶሮ በማሰሮ ገደል ለዝንጀሮ
telegramከመሸም ጋዝ አለ
telegramሰነፍ ገበሬ ክረምት በጋው በጋው ክረምቱ
telegram