በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 781–800 እያሳየ
ለተሸሸገ ምግብ የተሸሸገ ሆድ አይጠፋለትም
telegramእከከኝ ልከክህ
telegramእንዳዩ መብላት ሆድ ያሰፋል
telegramየዘመድ ዘመድ ወንዝ ያሻግራል
telegramላለፈው ጸሎት ከንቱ ጩኸት
telegramለቅልብልብ አማት ሲሶ በትር አላት
telegramቀድሞ ሰኞን አለመሆን ነው
telegramየምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም
telegramፈጥነው የገመዱት ፈጥኖ ይበጠሳል
telegramቅቤ ይፍሰስ ከገንፎ አይተርፍ
telegramለእግር የፈሩት ለቂጥ ይተርፋል
telegramተጫውቶ መማረር አለ ጉዳይ መብረር
telegramታሞ የተነሳ እግዚሄርን ረሳ
telegramቁንጫ መሄድ ሳትማር መዝለል ትማራለች
telegramየሰው አገር ዝናብና የእንጀራ አባት አይምታህ
telegramሹም ለሹም ያወርሳል ጉም ተራራ ያለብሳል
telegramእውር ምን አይቶ ደንቆሮ ምን ሰምቶ
telegramጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሄድ በጎድጓዳ
telegramበቤቷ ቀጋ በውጪ አልጋ
telegramበደረቅ አበሳ እርጥብ ይነዳል
telegram