በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1021–1040 እያሳየ
ታጉል ጥንቆላ የጨዋ ልጅ መላ
telegramስራ ለሰሪው ምርጫ ለመራጭ
telegramየመሬት እርጥብ እሸቱን ደረቅ ምርቱን
telegramየሴት ረዥም የማቅ ውዥምዥም እንብዛም አያስጎመጅም
telegramየፍቅር ጣእሙ ተቃቅፈው ሲተኙ
telegramሀብታም በወርቁ ድሀ በጨርቁ
telegramቀንና ጨርቅ እንደምንም ያልቅ
telegramተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ
telegramእንጀራን ከባእድ መከራን ከዘመድ
telegramዘመድ ሲጣላ ያረክሳል
telegramለእሳት ውሀ ለጸጉር ቡሀ
telegramየማያስተኛ ነግረውት ሳይተኛ አደረ
telegramሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል
telegramየለመኑትን የማይረሳ የነገሩትን የማይረሳ
telegramሆድ ከሁዳድ ይስፋል
telegramእየፈለገው እወቀኝ ብሎ መጣ
telegramተቁመትህ ማጠሩ ሆድህ መጠጠሩ
telegramፈሪ ውሀ ውስጥ ሆኖ ያልበዋል
telegramካረገዘች ክታብ ያዘች ፈሷን ፈስታ ቂጧን ያዘች
telegramእንደ ወንድማማች ተበዳደሩ እንደ ባእዶች ተቆጣጠሩ
telegram