በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1081–1100 እያሳየ
እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነው
telegramሀብታም ሊሰጥ የደሀ ቂጥ ያብጥ
telegramያዋቂ አጥፊ የእስራኤል ጣፊ
telegramደግ አባት እርስት ያቆማል ክፉ አባት እዳ ያቆያል
telegramያጣጣመ የቆረጠመ
telegramየማይቻል ጠላት ስለ ወዳጅ ይቆጠራል
telegramዝንብ ሩቅ አይበር ሜዳ አደግ ዱር አይደፍር
telegramድሮም እንዳይሆን ነው የቄስ ልጅ መኮንን (አለ)
telegramለገበሬ መልካም በሬ
telegramየማይሰራ አይብላ የማይረዳ አይጥላ
telegramውል ያዋውላል ታንኳ ያሻግራል
telegramያብዬን እከክ ወደ እምዬ ልክክ
telegramያርጋጅ አናጋጅ
telegramቄስ ምን ይሻል ጠላ ነገር ምን ይሻል ችላ
telegramሎሌና አሞሌ ካዘዙት ይውላል
telegramዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉት አንዱን ግባ በለው አለው
telegramእኔ የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ
telegramያንበሳ ማላጅ ጋማ ይዞ ጅብን መውጋት አህያን ተገን ይዞ
telegramያባት ደግ ይደልላል ያባት ክፉ ለእንጀራ ልጅ ያደላል
telegramሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ
telegram