በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1101–1120 እያሳየ
ይስጡ ብሎ ከሰጠ ቆጥቦ የበላ በለጠ
telegramያበደች ጋለሞታ እናቷን ትመታ
telegramእናት ለልጄ ልጅ ለነገዬ
telegramየልጅ ልጅ ጅብ አስፈጅ
telegramያይጥ እርዳታ በጭራንፎ ያልቃል
telegramሲሉ ስምታ ዶሮ ሞተች ዋና ገብታ
telegramነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ
telegramውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ
telegramይህን ብሰጥ ምን እውጥ
telegramእወቁኝ ያለ ደብቁኝ
telegramእግዜር ሲቆጣ በዝናብ አር አመጣ
telegramለቤት ሳማ ለውጭ ቄጤማ
telegramየሞተ ልጅ አንገቱ ረጅም ነው
telegramእውር እውርን ቢከተል ተያይዘው ገደል
telegramቀኝም ሰገሩ ግራም ሰገሩ መገናኛው ኮሩ
telegramየጨው ገደል ሲናድ ሞኝ ይስቃል ብልህ ያለቅሳል
telegramየምበላው ሳጣ ማእቀብ ሊጣል ነው
telegramነገር እንደዛፉ ዛፉ እንደቅርንጫፉ
telegramድሀ ምን ትሰራለህ እንጂ ምን ትበላለህ የሚለው የለም
telegramተፈጣሪ ይበልጣል ቂጥ ጫሪ
telegram