በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1241–1260 እያሳየ
እያደፈ በእንዶድ እየጎለደፈ በሞረድ
telegramተኛ ወዲያ ጎራሽ እህል አበላሽ
telegramዘመድ በዘመዱ አይጨክንም ሆዱ
telegramያጥንት ፍላጭ የስጋ ቁራጭ
telegramጅብ አጥንት ባየበት ይመላለሳል
telegramዘንግ ከተተከለ ልብ ተከፈለ
telegramየምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ
telegramየሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ
telegramያንድ ቀን ስህተት ለዘላለም እውቀት ነው
telegramወንድ እንደያዙት ነው
telegramለሆዴ ጠግቤ በልብሴ አንግቤ
telegramእንደ ሰው ትመጪ እንደ አውሬ ትሮጪ
telegramእግር ሲደርስ እግት ይመለስ
telegramእግዚአብሄር የተናገረውን አያስቀር የማያደርገውን አይናገር
telegramዝንብ ቢሰበሰብ መግላሊት አይከፍትም
telegramሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠል
telegramእደን ገብተህ አምሳያህን ቁረጥ
telegramደብተራ ሲኮራ እቤት ክርስቶያን ገብቶ ጭራ ይይዛል
telegramእንጀራው ሳይኖር ከወጡ አስነኩልኝ
telegramባጎረሰኩ እጄን ተነከስኩ
telegram