በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1421–1440 እያሳየ
የመዝሙር መጀመሪያ ሀሌታ የዘፈን መጀመሪያ እስክስታ
telegramያልተመታ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል
telegramሆድ ባዶን ይጠላል
telegramበቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት እናቴ ፈረስ ነች አለ
telegramበሃምሌ ጎመንና አሞሌ
telegramተሹሞ ከመታለል ጥሎ መከብለል
telegramደንቆሮ ከሚያጫውተኝ የሚሰማ ያውጋኝ
telegramለድሀ ማን ሰጠው ውሀ
telegramክፉ ሴት ጠዋት ወተት ማታ ሬት
telegramያረሮ ልጅ ጠለፋ
telegramእውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ወርውሮ ይፈልጋል
telegramየሴት አገሩዋ ባሏ
telegramየሚስት አንባሻ የጎረቤት ውሻ የደጅ እርሻ
telegramያለ እዳው መዝመት ዋ ብሎ መቅረት
telegramዱላ ይዞ ሌባን መጠየቅ
telegramፍሬ በመስጠቱ ባልታወቀ ሾላ የወፎች ዝማሬ ቀደመ አሉ
telegramየለመደ ልማድ ያሰርቃል ከማእድ
telegramዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት
telegramጨጓራ ለመፍጨት አንጀት ለመጎተት በለው ዋተት ዋተት
telegramድንገተኛ ስህተት የቁልቁለት ውድቀት
telegram