በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1701–1720 እያሳየ
እግረ መንገዳቸውን ይሸጣሉ በሬአቸው
telegramእጸድቅ ብዬ ባዝላት አንቀልባውን በጥርሷ በጠሰችው
telegramሀጢአት ለሰሪው ምህረት ለአክባሪው
telegramተመክሮ ልብ ተሸምቶ ድልብ አይሆንም
telegramእወዳለሁ እያለ የሚጠላ እጾማለሁ እያለ የሚበላ
telegramተባለ ቀትር አትቀታተር
telegramቀስ በመቀስ አንቁላል በአግሩይሂዳል
telegramዘጠኝ ጠጥቶ አስር የወደደ በሙሉ ተናደ
telegramየልጅ ብልጥ እየቀደመ ይውጥ
telegramእንግዳና ሞት በድንገት
telegramሽሽት ከኡኡታ በፊት
telegramሸማን በውሀ ሰውነትን በንስሀ
telegramየፈሰሰ ውሀን ማቆር ይጠቅማል
telegramንጉስ ይሞግትልህ ንጉስ አይሞግትህ
telegramለብልህ አይነግሩ ለንጉስ አይመክሩ
telegramየማሚቴን እጅ ያላየ በእሳት ይጫወታል
telegramሀሰት ቢናገሩ ውቃቢ ይርቃል
telegramችግር የገረፈው ውጤቱ ያማረ ካልተንቀባረረ
telegramትንሽ ስጋ እንደ መርፌ ትወጋ
telegramድንጋይ ወደ ሰማይ ቢወርወር ተመልሶ ወደ ምድር
telegram