በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1921–1940 እያሳየ
እናቴን ሳይ ሴት ማግባቴ ቤትን ሳይ ትምባሆ መጠጣቴ
telegramየሰው አመሉ ዳውላ ሙሉ መቼ ያስታውቃል አብረው ካልዋሉ
telegramላህያ ፈስ አፍንጫ አይዙለትም
telegramደረቴን ሲያመኝ እግሬን አገመኝ
telegramቀን እስኪያልፍ ያለፋል
telegramትልቅ ብልሀት ለንጉስ መገዛት
telegramዘምቶ ተወረሰ
telegramዶሮ ባሏ ሲሞት ሞተች እጢስ ገብታ
telegramወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ
telegramያይጥ ሞት የድመት ሰርግ
telegramያባት ያምራል የባእድ ያናግራል
telegramቁርጥማት ቢያብር አልጋ ላይ ያማቅቃል
telegramሶስቴ ከመፍሳት አንዴ መቅዘን
telegramንጉሱ በድንኳናቸው እኔ በጎጆዬ
telegramዝንብ ቢሰበሰብ ጋን አይከፍትም
telegramየሜዳ ንስንሱን የቤት ጉስጉሱን
telegramሀይማኖት ከግብር ጸሎት ከፍቅር
telegramየመሬት ሴሰኛ ከመንገድ ዳር ይተኛ
telegramዶሮ በልቶ ብስና ጎመን በልቶ ጤና
telegramውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲቧጥጥ ያድራል
telegram