Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 2421–2440 of 3,328 proverbs
ባለጌ የጠገበ እለት ይርበው አይመስለውም
telegramጾም ገዳፊና ሰው ጠባቂ ለጥቂት ይሳሳታል
telegramለማን ይፈርዱ ለወደዱ አይደለም ለወለዱ
telegramየነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው አስቤስቶስ
telegramእብድ ቀን አይመሽም
telegramሀሜተኛ ያፍራል ሀስተኛ ይረታል
telegramሀሳብ ያገናኛል ፍርሀት ያሸኛኛል
telegramከገሙ አይቀር ቅርንት ነው
telegramቀን ስው መስሎ ማታ ጅራት አብቅሎ
telegramደፋርና ጭስ ዝዋይ ገቡ
telegramእጅ ሲነድ ልብ ይነድ
telegramያለ ጊዜው የተወለደ ልጅ አባቱን ጥሎ አያቱን ያስረጅ
telegramየጨዋ ልጅ ሁሉ አርግዟል ሆዱ
telegramያባት ልጅ የማድጋ ዶሮ አንድ ነው
telegramለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ
telegramጅራፍ መትቶ ያለቅሳል ባለጸጋ በድሎ ተመልሶ ይወቅሳል
telegramዳቦ ያለ ቅርፊት ጠላ ያለ ምርጊት
telegramትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት
telegramለአህያ ማር አይጥማትም
telegramዘመዱን ያማ ለራሱ ገማ
telegram