Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1061–1080 of 3,328 proverbs
ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ
telegramላለፈው ክረምት ውሀ ማቆር አይቻልም
telegramየቸገረው እርጉዝ ያገባል ስትወልድበት ገደል ይገባል የባሰበት እመጫቷን
telegramያለ ወጉ አህዮች ተዋጉ
telegramጀግና የሚታወሰው ወይም ከሞተ ወይም ከተለየ በኋላ ነው
telegramለከለላ ጥላ ቢርብህ ብላ
telegramያልበሉት እዳ ያልጠሩት እንግዳ
telegramየሚሰጥም ገለባ ይጨብጣል
telegramለቸኮለ ሰው ዋንጫ አስጨብጠው
telegramፈትል ሲረዳዳ አንበሳ ያስቀራል
telegramታቀበት በረዶ ተቁልቁለት ዘንዶ
telegramዶሮ በልጅዋ አንጀት ትጫወታለች
telegramይሆን ቢሆን ዝሆን ይበላ ቢሆን
telegramባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል
telegramየወንድም ልጅ ባይወልዱትም ልጅ
telegramእዳ ሰርጉ ነውር ማእረጉ
telegramብርቅና ድንቅ አላንድ ቀን አይደምቅ
telegramጅብን ሊወጉ ካህያ ይጠጉ
telegramየነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ብሎኬት
telegramያኩራፊ ምሳው የነበረ እራት ይሆነዋል
telegram