Explore thousands of Amharic proverbs.
Showing 1741–1760 of 3,328 proverbs
ለቤት ሳንቃ ለሰው አለቃ
telegramእውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል
telegramቆቅ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ
telegramያልሰሙት ነገር ክፉም መልካምም አይደለም
telegramቅርናታም ለቅርናታም ሰንቡሌ ሰንቡሌ ይባባላል
telegramቀንድና ጅራት ለዋንጫ አለፉ
telegramላያዘልቅ ጸሎት ለቅስፈት
telegramመቅረቧን ሳታውቅ እጇን ታጠበች
telegramልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት
telegramየአባይ ልጅ ኩሬ
telegramእደ ልቡና ለጸሎት እደ ሰብእና ለመስዋእት
telegramተንኮለኛ ተሰባብሮ ተኛ
telegramጆሮ ለባለቤቱ ተቃዋሚ ሆነ
telegramውሀ ለቀደመ ግዳይ ለፈለመ
telegramየፈሪ በትር አስር
telegramጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣ
telegramለቁንጫ መላላጫ
telegramእዳውን ከፍሎ የከተተ ጌታውን የተሰናበተ
telegramቀንበር ታንቆ ጣውንት ታርቆ ምን ይሆናል
telegramየወንዶች ባል አይተህ ማር
telegram