በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 1981–2000 እያሳየ
የተናጠ ወተት ቅቤ ይወጣዋል
telegramሲሞቱ ብታይ አንቀላፋች
telegramቀና ቢታጣ ይመለመላል ጎባጣ
telegramነገር ለሰሚ ውሀ ለሎሚ
telegramቀን ሳይቆጥሩ ውሻ ሳይጠሩ ደረሰ በእግሩ
telegramዶሮን ሲያታልሏት ፎቶ አነሷት
telegramድንጋይ ወርዶ እዘብጥ ያርፋል ያገኘው ይተርፋል
telegramናዳ መጣልህ ቢሉት ተከናንቤአለሁ ልቀቀው አለ
telegramእንጎቻ የበላ ከራት ይታገሳል
telegramለሰው ቢናገሩ መልሶ ለሰው ጫር ጫር አድርጌ አፈር ላልብሰው
telegramከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች
telegramድምቢጥ እንደ አቅሟ በብእር ትታገማለች
telegramየፖሊስ ዘመድና የቤንዚን አመድ
telegramእንኳን ለገንፎ ለሙቅም አልደነግጥ
telegramየማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር
telegramልጅና ወረቀት የያዘውን አይለቅም
telegramበእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው
telegramቁንጫ ሞኝ ናት ቀን ትበራለች ተለቃቅማ ታልቃለች
telegramሆደ ሰፊ ይሻላል ከአኩራፊ
telegramቂም ቂም ያሰኘሽ እንደዶሮ ለካስ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ
telegram