በሺዎች የሚቆጠሩ የአማርኛ ምሳሌዎችን ያስሱ።
ከ3,328 ምሳሌዎች 2061–2080 እያሳየ
ማግባቱ ቀርቶብኝ በታጨሁ
telegramለቅዘን እግር አንስተውለት ለውሻ ሮጠውለት
telegramሸማ በውሀ ሰው በንስሀ
telegramፈጣሪን የሚያህል ጌታ ርስትን ያህል ቦታ
telegramየአንድ ቀን መዘዝ ያለ ዘጠኝ ወር አይመዘዝ
telegramትእቢትን ከስስት ምን አገናኝቶት
telegramውሀ ምን ያገሳ ድሀ ምን ያወሳ
telegramሹም ሲቆጣ ማር ይዞ እደጁ ደስ ሲለው ማር ይዞ እደጁ
telegramጳጉሜ ቢለግስ ጎታህን አብስ
telegramነጋዴ ወረቱን ዘላን ከብቱን ገበሬ ምርቱን
telegramድሀ ሲቆጣ እግሩ ይፈናጠራል
telegramየሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ (ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ)
telegramዝሆን እንሆት ፍለጋው ወዴት
telegramሴት በጳጳስ ኳደሬ በንጉስ
telegramያሉሽን በስማሽ ኖርዌይ ባልመጣሽ
telegramፍየል የለኝ ከነብር ምን አጣላኝ
telegramሀብታም እንደሚበላለት ድሀ እንደሚከናወንለት
telegramነገር በእርቅ መንገድ በድርቅ
telegramለወጡም እዘኑለት ከእንጀራውም ጉረሱለት
telegramሴትና በቅሎ እንደገሪዋ ነው
telegram